From Wikipedia, the free encyclopedia
ቪንድሁክ (Windhoek) የናሚቢያ ዋና ከተማ ናት። የሚኖርበት ሕዝብ በዛቷ 221,000 - 230,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማዋ ዋና የበግ ቆዳ መሸጫ ማዕከል ናት።
የሄሬሮ ጎሣ የሥፍራው መጀመርያ ኗሪዎች ሲሆኑ በቋንቋቸው ኦቾሞይዝ ተባለ። ከዚያ የናማ ሕዝብ ቦታውን አይጋምስ አሉት። የአሁኑ ከተማ በ1883 ዓ.ም. በጀርመኖች ተሠራ።
የከተማዋ ከንቲቫ አሁን (በ1999 ዓ.ም.) ማቲውስ ሺኮንጎ ነው። ከተማው 22°34′ ደቡብ ኬክሮስ እና 17°06′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.