![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/a/a0/Cataluna_in_Spain_%2528including_Canarias%2529.svg/langam-640px-Cataluna_in_Spain_%2528including_Canarias%2529.svg.png&w=640&q=50)
ካታሎኒያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ካታሎኒያ (ካታላንኛ:Catalunya እስፓንኛ፦ Cataluña /ካታሉኛ/) የእስፓንያ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማ ባርሴሎና ነው።
Quick Facts
ካታሎኒያ ካታላንኛ:Catalunya እስፓንኛ:Cataluña | |
የእስፓንያ ክፍላገራት | |
![]() | |
የካታሎኒያ ሥፍራ በእስፓንያ | |
![]() ![]() | |
አገር | እስፓንያ |
ዋና ከተማ | ባርሴሎና |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 32,108 |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 7,522,596 |
ድረ ገጽ | gencat.cat |
Close
በጥቅምት 17 ቀን 2010 ዓም የካታሎኒያ መንግሥት እራሱን «የካታላን ሪፐብሊክ» ተብሎ ነጻነቱን ከእስፓንያ አዋጀ። ነገር ግን ይህ ዐዋጅ በእስፓንያ መንግሥት አልተቀበለም። ለጊዜው ምንም ዕውቅና ያላገኘ መንግሥት ሲሆን፣ ከ፪ ቀን በኋላ ያው መነግሥት ወደ ቤልጅግ ሸሽቶ የሀገር ሥልጣን ወደ ስፔን ተመለሰ።
(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)