![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/e/e6/FTC_geometric.svg/langam-640px-FTC_geometric.svg.png&w=640&q=50)
ካልኩለስ
ናሆም አየለ ግርማ / From Wikipedia, the free encyclopedia
ካልኩለስ የሂሳብ ትምህርት ክፍል ሲሆን ለውጥን ለማጥናት የሚጠቅም መሳሪያ ነው። የካልኩለስ ዋና ዋና ክፍሎች ጥግ (limit); ውድድር(derivative); ጥርቅም (integral) እና በመጨረሻም አዕላፍ ዝርዝር (infinite series) ሲሆኑ እነዚህ አራቱ ጽንሰ ሓሳቦች በሁለት ዋና ዋና የጥናት ክፍሎች ይከፈላሉ እነርሱም ሥነ ማወዳደር (differentiation) እና ሥነ ማጠራቀም(integration) ናቸው።
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/e/e6/FTC_geometric.svg/320px-FTC_geometric.svg.png)