![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/a/a3/Polynomialdeg3.svg/langam-640px-Polynomialdeg3.svg.png&w=640&q=50)
ኩቢክ እኩልዮሽ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኩቢች ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/a/a3/Polynomialdeg3.svg/320px-Polynomialdeg3.svg.png)
x ተለዋዋጭ ዋጋን ሲወክል a, b, c ና "d" ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላሉ። በነገራችን ላይ a፣ "b" ≠ 0 አለዚያ a = 0 ከሆነ ስሌቱ ኳድራቲክ እኩልዮሽ ወይም "a" ና "b" = 0 ሊኒያር እኩልዮሽ ይሆናል ማለት ነው።
የዚህን እኩልዮሽ ስር ለማግኘት መጀመሪያ ƒ(x) = 0 ካደረግን በኋላ a ≠ 0 እንዳይደሉ ስናረጋግጥ የሚከተለውን እናገኛለን:
ይህን ጥያቄ ለመመለስ ብዙ ጥረት በክፍለ ዘመኖች በሚቆጠር ተደርጎአል። በከፊልም ሆነ በሙሉ መልሱን በማግኘት የሚታወቁት የግሪኩ አርኪሜድስ፣ ኢራናዊወቺ ኦማር ካያምና ሻሪፍ አላዲን፣ ጣልያናዊውቹ ታርታግሊያ፣ ካርዳኖ፣ ፊቦናቺ ይገኙበታል።