ኦሊምፐስ ሞንስFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኦሊምፐስ ሞንስ ማርስ ውስጥ የሚገኝ ተራራ ሲሆን፣ መሬት በምትገኝበት ስርአተ ፈለክ ወይም በሌላ አጠራር የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ ታላቁ ተራራ ነው፡፡ በመሬት ላይ በከፍታው ከሚታወቀው ኤቨረስት ተራራ 3 እጥፍ ያክላል። አጠቃላይ ቁመቱ 27 ኪሎ ሜትር ነው። ማርስ ላይ ያለው ታላቁ ተራራ - ኦሊምፕስ ሞንስ
ኦሊምፐስ ሞንስ ማርስ ውስጥ የሚገኝ ተራራ ሲሆን፣ መሬት በምትገኝበት ስርአተ ፈለክ ወይም በሌላ አጠራር የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ ታላቁ ተራራ ነው፡፡ በመሬት ላይ በከፍታው ከሚታወቀው ኤቨረስት ተራራ 3 እጥፍ ያክላል። አጠቃላይ ቁመቱ 27 ኪሎ ሜትር ነው። ማርስ ላይ ያለው ታላቁ ተራራ - ኦሊምፕስ ሞንስ