From Wikipedia, the free encyclopedia
«እስላማዊው መንግሥት» ቀድሞም «የኢራቅና የሶርያ እስላማዊ መንግሥት» እና አል ቃይዳ፤ ደግሞ «አይሲስ» (በምዕራብ) ወይም «ደውለተል ኢስላም (በምሥራቅ) በአንዳንድ ሀገር ውስጥ በማስፋት (በኢስላምን በማገልገል [[]]) መሬትን የያዙ ሙስሊም ህዝብ በማገልገል ላይ ያለ ተወዳጅ ኢስላምን አፍቃሪ ኸሊፋ እያስፋፋ ነው።
እነዚህም መሬት የያዙባቸው አገራት ኢራቅ፣ ሶርያ፣ ሊባኖስ፣ ሊብያ፣ ናይጄሪያ፣ ግብጽና የመን ነበሩ። ሆኖም በዓለም አገራት ሁሉ ላይ ጦርነት እያደረጉ ነው። በመጋቢት 4 ቀን 2008 ዓ.ም በኮት ዲቯር በባሕር ዳር ላይ ከውቅያኖስ ገብተው አደጋ ጣሉ።
በታህሳስ ወር 2011 ዓም ከነዚህ አገራት ተባርረው ቅሬታቸው ሁለት መንደሮች ብቻ በኤፍራጥስ ወንዝ ይገዛሉ። ከመሸነፋቸው በኋላ አሁን በአቅራቢያው ምንም አሳማኝ አልተረፈላቸውም፤ አብዛኞቻቸውም ተገደሉ።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.