ኤቨረስት ተራራ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የኤቨረስት ተራራ በከፍታ ከአለም አንደኛ ደረጃውን የያዘው ተራራ ሲሆን በሂማላያ የተራሮች ሰንሰለት የሚገኝ ኔፓልና የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ የሚጋሩት ተራራ ነው።
More information ኤቨረስት ተራራ ...
ኤቨረስት ተራራ | |
---|---|
ኤቨረስት ከካላ ፓታር ከኔፓል ሲታይ | |
ከፍታ | 8,848 ሜትር (29,028 feet) ደረጃ 1ኛ |
ሀገር ወይም ክልል | ኔፓልና ቻይና (ቲቤት) |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ኩምቡ ሂማል |
አቀማመጥ | 27°59′ ሰሜን ኬክሮስ እና 86°55′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | ሜይ 29, 1953 እ.ኤ.አ.፣ በኤድሙንድ ሂለሪና ተንዚንግ ኖርጌይ |
ቀላሉ መውጫ | ደቡብ አቀበት (ኔፓል) |
Close