ኡቡንቱ
ዲያቢያን-ተኮር የሊኑክስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም / From Wikipedia, the free encyclopedia
ኡቡንቱ (እንግሊዝኛ፡ Ubuntu /ኡቡንቱ/) የሲስተም አሰሪ አይነት ነው። ይህ የማካሄጃ መደብ (Operating System) በነጻ ምንጭ (source Open source) ፍልስፍና መሰረት ለማንኛውም ሰዉ አንደፈለገዉ ሊጠቀምበት ወይም ሊቀይረው ይፈቅዳል. እንዳውም በነጻ ለመቅዳትና ለመጠቀም ይቻላል።