አፍሪካንስFrom Wikipedia, the free encyclopedia አፍሪካንስ (Afrikaans) በደቡብ አፍሪካ የሚነገር ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋ ነው። የቋንቋው መንስኤ ከሆላንድኛ ነው። (ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) አፍሪካንስ በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሚነገርበት ሥፍራ አፍሪካንስ በናሚቢያ ውስጥ የሚነገርበት ሥፍራ
አፍሪካንስ (Afrikaans) በደቡብ አፍሪካ የሚነገር ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋ ነው። የቋንቋው መንስኤ ከሆላንድኛ ነው። (ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) አፍሪካንስ በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሚነገርበት ሥፍራ አፍሪካንስ በናሚቢያ ውስጥ የሚነገርበት ሥፍራ