አዮዲን
From Wikipedia, the free encyclopedia
አዮዲን (Iodine) የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ I ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 53 ነው
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/f/f6/I-TableImage.svg/640px-I-TableImage.svg.png)
ፈሳሽ አዮዲን ደግሞ በትኩስ ቁስል ላይ የሚፈስ የሚቆጠቁጥ መድኃኒት ነው።
በሥነ ሕይወት ረገድ አዮዲን ለእንቅርት እጢ («ታሮድ» ወይም «ቴሮድ» እጢ) ጤና አይነተኛ ነው። እጢው አዮዲንን ሲጎደል፣ የእንቅርት በሽታ ጠንቅ ይሆናል።
በቴሮድ ላይ የኑክሌር ጨረራ መጥፎ ውጤት ለማከም፣ የአዮዲንና የፖታሼም ውሑድ ይጠቀማል።
(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)