![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/f/f6/Irish_speakers_in_2011.png/640px-Irish_speakers_in_2011.png&w=640&q=50)
አየርላንድኛ
From Wikipedia, the free encyclopedia
አየርላንድኛ (Gaeilge /ጌልየ/) ወይም ጌሊክኛ የአየርላንድ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ቋንቋ ነው። በኬልቲክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ሲሆን የስኮትላንድ ጋይሊክኛ ቅርብ ዘመድ ነው።
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/f/f6/Irish_speakers_in_2011.png/640px-Irish_speakers_in_2011.png)
በአሁኑ ቀን በአየርላንድ አገር የእንግሊዝኛ ጥቅም ከአየርላንድኛ ይበዛል። ነገር ግን ባለፈው ቅርብ ጊዜ የአየርላንድኛ ጥቅም እንደገና እየተስፋፋ ነው።
- ደግሞ ይዩ፦
የአይርላንድኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ (የሷዴሽ ዝርዝር)
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/d/de/Globe_of_letters.svg/35px-Globe_of_letters.svg.png)