አብዮት
From Wikipedia, the free encyclopedia
አብዮት የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ሲሆን ሥርወ ቃሉ አበየ የሚል ቃል ነው። የቃሉ ትርጉምም እምቢ አለ፤ አመጸ ማለት ነው። አብዮት የሚለውም ቃል እምቢተኝነትን የሚያሳይ ቃል ነው። (ለምሳሌ የ1966 የኢትዮጵያ አብዮት የንጉሳዊ አገዛዝን ገልብጦ በደርግ የሚመራ ሶሻሊስታዊ መንግስት አቋቁሟል።)
- (ይህ ፖለቲካ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)