አብርሐም
From Wikipedia, the free encyclopedia
አብርሃም በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት በዑር ከላውዴዎን አብራም ተብሎ ተወልዶ በኋላ ወደ ካራንና ወደ ከነዓን ግብፅም የሄደው የዕብራውያንና፣ የእስማኤላውያን የብዙ ሕዝቦች አባት ነበረ።
Quick Facts አብርሃም, የብዙ ሕዝብ አባት ...
አብርሃም | |
---|---|
ሥላሴ ቤተክርስቲያን የሚገኝ የመስኮት ሥዕል አዲስ አበባ | |
የብዙ ሕዝብ አባት | |
የመጀመሪያ ስሙ | አብራም በኋላ አብርሃም |
አባቱ | ታራ |
ባለቤቶቹ |
ሳራ አጋር ዕቁባቱ በመጨረሻም ኩትራ |
ልጆቹ |
እስማኤል ይስሐቅ ዝምራን ጆክሻን ሜዳን ሚዲያን ኢሽባክ ሹሃ |
ወንድሞቹ |
ሃራን ነሆር የአጎቱ ልጅ ሎጥ |
የትውልድ ቦታ | ዑር ከላውዴዎን |
ያረፈበት ቦታ | ኬብሮን |
ያስከተለው | የአይሁድ ክርስትናና እስልምና ሃይማኖት |
Close
የአብርሃም ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ አብርሃም ሕይወት ብዙ ምዕራፍ ይሰጣል።