![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/am/thumb/e/e7/%25E1%258A%25A0%25E1%2589%25A1%25E1%258A%2590_%25E1%258B%25A8%25E1%2588%259B%25E1%2589%25B3.jpg/640px-%25E1%258A%25A0%25E1%2589%25A1%25E1%258A%2590_%25E1%258B%25A8%25E1%2588%259B%25E1%2589%25B3.jpg&w=640&q=50)
አቡነ የማታ ጎህ
ኣባ ይምኣታ ጎሕ / From Wikipedia, the free encyclopedia
ዱ ናቸውአቡነ ይምዓታ ከአለት የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ሲሆን እንደ ደብረ ማርያም ቆረቆር ቤተክርስቲያን ሁሉ በሐውዜን ወረዳ፣ ምጋብ አካባቢ ይገኛል። አቡነ ይምዓታ ጉህ ከከባብዊ ወለል 200 ሜትር በላይ ከተራራ ላይ የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ነው። ወደ ቤተክርስቲያኑ መውጫው መንገድ የእጅ እና የእግር ማስቀመጫዎችን በመወጣጣት ብቻ ነው። በውስጡ፣ ከ15ኛው ክፍለ ዘመን እሚመነጩ ጉልህ ምስሎች እንዳሉ ፊሊፕ ብሪግስ መዝግቦት ይገኛል[1]።
Quick Facts ከአለት የተፈለፈለ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን, አቡነ የማታ ጎህ ...
| ||||
---|---|---|---|---|
አቡነ የማታ ጎህ | ||||
[[ስዕል: ![]() | ||||
አቡነ የማታ ጎህ ቤተክርስቲያን | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ሌላ ስም | ||||
ዓይነት | አለት ውቅር | |||
አካባቢ** | ||||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን | ||||
* የአለበት ቦታ ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
Close
አቡነ ይምዓታ ከመካከለኛው ምስራቅ ወደ ኢትዮጵያ ቀደምት ከገቡት ዘጠኙ ቅዱሳን አን።