አቀበትFrom Wikipedia, the free encyclopedia አቀበት በአንድ የተሰጠ የስኬላር መስክ ውስጥ በሚገኙ ነጥቦች ላይ ያለን ከፍተኛ ውድድር አቅጣጫ እና የዚያ ውድድር መጠን የሚገኝበት የሒሳብ ስሌት ነው። እላይ በተቀመጡት ሁለት ስዕሎች ላይ፣ የስኬላር መስኩ በጥቁርና ነጭ ቀለማት ሲወከል፣ ጥቁሩ ቀለም ከፍተኛ ዋጋን ያመለክታል። ሰማያዊ ጨረሮቹ የመስኮቹን አቀበት ይወካላሉ
አቀበት በአንድ የተሰጠ የስኬላር መስክ ውስጥ በሚገኙ ነጥቦች ላይ ያለን ከፍተኛ ውድድር አቅጣጫ እና የዚያ ውድድር መጠን የሚገኝበት የሒሳብ ስሌት ነው። እላይ በተቀመጡት ሁለት ስዕሎች ላይ፣ የስኬላር መስኩ በጥቁርና ነጭ ቀለማት ሲወከል፣ ጥቁሩ ቀለም ከፍተኛ ዋጋን ያመለክታል። ሰማያዊ ጨረሮቹ የመስኮቹን አቀበት ይወካላሉ