![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/1/1a/Flag_of_Argentina.svg/langam-640px-Flag_of_Argentina.svg.png&w=640&q=50)
አርጀንቲና
በደቡብ አሜሪካ አገር / From Wikipedia, the free encyclopedia
አርጀንቲና ወይም በኦፊሴላዊ አገላለጽ አርጀንቲናዊ ሬፑብሊክ (እስፓንኛ፦ República Argentina /ሬፑብሊካ አርጄንቲና/) በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ቦነስ አይረስ ይባላል።
Quick Facts አርጀንቲና ሪፐብሊክ República Argentina ...
አርጀንቲና ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Himno Nacional Argentino |
||||||
![]() |
||||||
ዋና ከተማ | ብዌኖስ አይሬስ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት {{{ ፕሬዝዳንት |
አልቤርቶ ፈርናንዴዝ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
2,780,400 (8ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት |
43,417,000 |
|||||
የሰዓት ክልል | UTC −3 | |||||
የስልክ መግቢያ | 54 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .ar |
Close
መደበኛው ቋንቋ እስፓንኛ ሲሆን ቀበሌኛው በእስፓንያ ከሚሰማው ትንሽ ይለያል። በአርጀንቲና ሌሎች ቋንቋዎችንም የሚናገሩ ሕዝቦች አሉ፡፡ ወይም ነባር ቋንቋዎች እንደ ቀቿ፣ ወይም አውሮፓዊ ቋንቋዎች (በተለይ ጣሊያንኛ፣ ጀርመንኛ) በአርጀንቲና ይነገራሉ፡፡
አርጀንቲና እ.ኤ.አ. ከ 1994 ጀምሮ በብሔራዊ መስተዳድር እና 24 ራሳቸውን በራሳቸው በሚያስተዳድሩ ክልላዊ መንግስታት ባሉት የፌዴራል መንግስት የተዋቀረ ሀገር ነው፡፡