From Wikipedia, the free encyclopedia
አሪዞና (Arizona) በምዕራባዊ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ክፍላገር ነው። ኒው ሜክሲኮ ፣ ዩታህ ፣ ኔቫዳ ፣ ካሊፎርኒያ እና ኮሎራዶ ያዋስኑታል።
| |||||
ዋና ከተማ | ፊኒክስ | ||||
ትልቋ ከተማ | ፊኒክስ | ||||
አገረ ገዥ | ጃኔት ናፖሊታኖ | ||||
የመሬት ስፋት | 295,254 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 6ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት | 5,130,632(ከአገር 20ኛ) | ||||
ወደ የአሜሪካ ሕብረት የገባችበት ቀን |
February 14,1912 እ.ኤ.ኣ. | ||||
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ) | 31"20'N እስከ 37"N | ||||
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ) | 109"3'W እስከ 114"50'W | ||||
ከፍተኛው ነጥብ | 3,851ሜ. | ||||
ዝቅተኛው ነጥብ | 21ሜ. | ||||
አማካኝ የመሬት ከፍታ | 1,250ሜ. | ||||
ምዕጻረ ቃል | AZ | ||||
ድረ ገጽ | www.az.gov |
የአሪዞና ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ የ30 ሰው ሴኔት እና የ60 ሰው ምክር-ቤት አለው። የሪፑብሊካን ፓርቲ በስቴቱ ዋነኛው ፓርቲ ነው። በ2002 እ.ኤ.አ. የአሪዞና ስቴት ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ በጀት 14.3 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በጀት ደግሞ 13.8 ቢሊዮን ዶላር ነው። የስቴቱ ሴኔተሮች እና ምክር-ቤት ተወካዮች ለሁለት-ዓመት ጊዜ ላልተወሰነ ብዛት ይመረጣሉ። ከ4 ጊዜ በላይ በተካካይ መመረጥ ግን አይችሉም። የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በአስተዳዳሪ የሚመራ ሲሆን ለ4 ዓመት ሥልጣን ላይ ይቆያል። ያልተወሰነ ጊዜ መወዳደር ሲቻል ከሁለት ጊዜ በላይ ግን በተካካይ መመረጥ አይፈቀድም።
ካውንቲ | የተመሠረተበት ዓ.ም. (እ.ኤ.ኣ.) | የመንግስት መቀመጫ |
አፓቼ ካውንቲ | 1879 | ሴንት ጆንስ |
ኮቻይስ ካውንቲ | 1881 | ቢስቢ |
ኮኮኒኖ ክውንቲ | 1891 | ፍላግስታፍ |
ሒላ ካውንቲ | 1881 | ግሎብ |
ግራህም ካውንቲ | 1881 | ሳፎርድ |
ግሪንሊ ካውንቲ | 1909 | ክሊፍተን |
ላ ፓዝ ካውንቲ | 1982 | ፓርከር |
ማሪኮፓ ካውንቲ | 1871 | ፊኒክስ |
ሞሃቬ ካውንቲ | 1864 | ኪንግማን |
ናቫሖ ካውንቲ | 1895 | ሆልብሩክ |
ፒማ ካውንቲ | 1864 | ቱሳን |
ፒናል ካውንቲ | 1875 | ፍሎረንስ |
ሳንታ ክሩዝ ካውንቲ | 1899 | ኖጋሌስ |
ያቫፓይ ካውንቲ | 1862 | ፕሬስኮት |
ዩማ ካውንቲ | 1864 | ዩማ |
ባንድ ጊዜ አሪዞና ከአሜሪካ ትልቁ የጥጥ አምራች ነበረ።
በ2004 እ.ኤ.አ. አሪዞና 5,743,834 የሚገመት የሕዝብ ብዛት አላት።
የዘር ክፍልፍል፦
ቋንቋ ክፍልፍል (እንደ 2000 እ.ኤ.አ.)፦
ጾታ፦
ሃይማኖት፦
ስቴት ዩኒቨርስቲዎች
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.