«ዓለም» የሚለው ቃል ብዙ የተለያዩ ጥቅሞች አሉት፦

  • ማንኛውም ፈለክ ሊሆን ይችላል
  • ጠፈር ወይም ተጨባች ዕውነታ ሁሉ በሙሉ፣
  • ዓለም (ፍልስፍና) የሰው ልጅ ሁኔታ ነው
  • ዓለም (ሃይማኖት) በአንዳንድ እምነት ብልሹ ወይም ከንቱነት ያመለክታል
  • ዓለም ደግሞ ከሰው ልጆች ኑሮ አንድ ክፍል ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ 'የሥነ-ጽሑፍ ዓለም' ወይም 'የንግድ ዓለም'፣
  • ከምድር ውስጥ አንድ ክፍል ወይም መኖሪያ፤ ለምሳሌ አዲስ ዓለም (ምዕራብ ክፍለ-አለም) እና የድሮ ዓለም (ምሥራቅ ክፍለ-አለም) አሉ፤ ደግሞ የአረብ አለም
  • አማርኛ ደግሞ የሰው ስም ሊሆን ይችላል።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.