ኒያላ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኒያላ በደቡባዊ አፍሪካ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ስሙ «ኒያላ» ከደቡብ አፍሪካ ቋንቋ ከጾንግኛ ደርሷል።
More information ?ኒያላ, ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ...
?ኒያላ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
Tragelaphus angasii | ||||||||||||||
Close
ሌላው የአጋዘን ወይም የድኩላ ዘመድ በተለመደው «የተራራ ኒያላ» ተብሎ በኢትዮጵያ ብቻ ሲገኝ፣ ይህ አይነት ኒያላ በደንብ «የደጋ አጋዘን» ይባላል።