ትሪር
From Wikipedia, the free encyclopedia
ትሪር (ጀርመንኛ፦ Trier) የጀርመን ከተማ ነው።
በጥንታዊ ልማድ የትሪር መሥራች የኒኑስ ልጅ ትሬቤታ ነበር። ትሬቤታ ከአባቱ ኒኑስ ሚስት ከሴሚራሚስ መንግሥት ከአሦር ሸሽቶ ወደ ማኑስ አገር በራይን ወንዝ አካባቢ ደርሰ፤ ከራይን ምዕራብ ትሪርንና ስትራዝቡርግን ሠራ።
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)