ታላቁ ቂሮስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ታላቁ ቂሮስ (ጥንታዊ ፋርስኛ፦ 𐎤𐎢𐎽𐎢𐏁 /ኩሩሽ/፤ 608-538 ዓክልበ.) የፋርስ አኻይመኒድ መንግሥት መሥራች ነበር።
ከማዕረጎቻቸው መኃል፦
- ከ567-538 ዓክልበ.፦ የፋርስ ንጉሥ
- ከ557-538 ዓክልበ.፦ የሜዶን ንጉሥ
- ከ555-538 ዓክልበ.፦ የልድያ ንጉሥ
- ከ547-538 ዓክልበ.፦ የባቢሎን ንጉሥ
- (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)