![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/9/9e/Kostel_svat%25C3%25A9ho_Bartolom%25C4%259Bje_ve_Vrahovic%25C3%25ADch%252C_Prost%25C4%259Bjov.jpg/640px-Kostel_svat%25C3%25A9ho_Bartolom%25C4%259Bje_ve_Vrahovic%25C3%25ADch%252C_Prost%25C4%259Bjov.jpg&w=640&q=50)
ቭራሆቪቸ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቭራሆቪቸ ከቼክ ሪፐብሊክ በኦሎሙክ ክልል ከፕራሰታጆፈ አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ ናት። ይቺ ከተማ የፕራሰታጆፈ አስተዳደራዊ ክፈል ናት። ሶስት ሺ አራት መቶ አቅራቢ የሚሆኑ ንዋሪዎች አሉአት። በዚች ክተማ ውስጥ ቅዱሰ ቦቶሎሚያ ቤተ ክሪስቲያን ፣ ፖስታ ቤት እና ጥቂት መጠጥ ቤቶች ይገኛሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |