ቬቱሎኒያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቬቱሎኒያ (Vetulonia) በጣልያን አገር የጥንታዊ የኤትሩስካውያን ከተማ ፍርስራሽ ያለበት መንደር ነው። በጥንታዊ ኤትሩስክኛ ቋንቋ ስሙ ቫትሉም ተባለ፣ በሮማይስጥም ዌቱሎኒዩም ሆነ።
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)