ቪንሶን ማሲፍ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቪንሶን ማሲፍ በአንታርክቲካ የሚገኝ ተራራ ሲሆን ከአለም በከፍታ 8ኛ ደረጃውን ይዟል። ቺሌ ይገባኛል ከምትላቸው የአንታርክቲካ ግዛቶች መካከል ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
}|}}
More information ቪንሶን ማሲፍ ...
ቪንሶን ማሲፍ | |
---|---|
ናዛ እንዳነሳው ቪንሶን ማሲፍ ከጠፈር ሲታይ | |
ከፍታ | 4,892 ሜትር |
ሀገር ወይም ክልል | አንታርክቲካ ( ቺሌ የምትተይቀው ግዛት ላይ) |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ሰንቲኔል ሰንሰለት |
አቀማመጥ | 78°35′ ደቡብ ኬክሮስ እና 85°25′ ምዕራብ ኬንትሮስ |
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | በ1966 እ.ኤ.አ. by ኒኮላስ ክሊንችና አጋሮቹ |
ቀላሉ መውጫ | የበረዶ ዳገት መውጣት ስልቶች በመጠቀም |
Close