ቤተልሔም (ላሊበላ)
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቤተልሐም በቤተ አማኑኤል እና በቤተ መርቆሬዎስ ቅኔ ማኅሌቶች በስተቀኝ በኩል ሲኬድ የአባ ሊባኖስን ቤተመቅደስ ቅጥር ግቢ አልፎ ከ50ሜትር ላይ የሚገኝ ዋሻ ነው። የክብ ቅርጽ የያዘው ቤተልሔም ውስጡ መካከል ላይ አንድ ዋልታ ቆሟል። ከዚህ ውጭ ስዕልም ሆነ ሌላ ቅርጻ ቅርጽ ስለሌለው ለምን ያገለግል እንደነበር በግልጽ አይታወቅም። በአሁኑ ወቅት 3 ግምት አለ፣ አንዱ ለአጼ ላሊበላ የጸሎት ቤት ነበር፣ ሁለተኛ ለህብስተ ቁርባን ማዘጋጃ ያገለግል ነበር፣ ሶስተኛው ደግሞ በዋሻው መካከል የቆመውን ምሰሶ በማጣቀስ የቅዱስ ላሊበላ ፈረስ ግርግም ነበር የሚሉ ግምቶች አሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Quick Facts የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ, ቤተልሔም (ላሊበላ) ...
| ||||
---|---|---|---|---|
ቤተልሔም (ላሊበላ) | ||||
ቤተልሔም (ላሊበላ) | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ባሕላዊ | |||
መመዘኛ | c(i)(ii)(iii) | |||
የውጭ ማጣቀሻ | 18 | |||
አካባቢ** | አፍሪካ | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርስ የሆነበት ጊዜ | 1970 (2ኛ ጉባኤ) | |||
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ። ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
Close