ባዚንጀን
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ባዚንጀን፣ በድረጀን፣ ወይም መደርቻ (Solanum melongena) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
በቅድመ-ታሪክ በቻይና እንደ ታረሰ ይታመናል። ለመጀመርያ ጊዘ በቻይናዊ መጽሐፍ ጪሚን ያውሹ በ536 ዓም ተጠቀሰ። ከ600 ዓም በኋላ አረቦች ወደ ሜዲቴራኔያን ዙሪያ አስፋፉት።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
አስተዳደግ
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር
የተክሉ ጥቅም
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads