ባክትሪያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ባክትሪያ (ግሪክ፦ Βακτριανή /ባክትሪያኔ/፣ ፋርስኛ፦ باختر /ቦኅታር/፤ ቻይንኛ፦ 大夏 /ዳሥያ/) በጥንታዊ ዘመን ከኦክሶስ ወንዝና ከሕንዶስ ወንዝ መካከል የነበረው ምድር ሲሆን በአሁኑ ዘመን ይህ በተለይ በአፍጋኒስታን ዙሪያ ማለት ነው።
- (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
- «ባክትሪያ» ስለ ጥንታዊው ሀገር ነው። ከባክቴሪያ (ህዋስ) መለየት ይፈለጋል።