ባቡርFrom Wikipedia, the free encyclopedia ባቡር የተያያዙ ተሳቢ ፉርጎዎች ያሉት እና በተወሰነ በብረት በተሰራ መንሸራተቻ ላይ የሚሄድ የሰው እና የዕቃ ማመላለሻ ነው። የመሄጃው ሃዲድ በበዛት ሁለት ብረቶች ያሉት ሲሆን አልፎ አልፎ ባለ አንድ ብረት ሃዲዶች ጥቅም ላይ ይውላሉ። ባቡር የጃፓን ሺንካሰን 500 - ፈጣን ባቡር «ባቡር» የሚለው ቃል ከፈረንሳይኛ vapeur /ቫፔ/ «እንፋሎት» የደረሰ ነው።
ባቡር የተያያዙ ተሳቢ ፉርጎዎች ያሉት እና በተወሰነ በብረት በተሰራ መንሸራተቻ ላይ የሚሄድ የሰው እና የዕቃ ማመላለሻ ነው። የመሄጃው ሃዲድ በበዛት ሁለት ብረቶች ያሉት ሲሆን አልፎ አልፎ ባለ አንድ ብረት ሃዲዶች ጥቅም ላይ ይውላሉ። ባቡር የጃፓን ሺንካሰን 500 - ፈጣን ባቡር «ባቡር» የሚለው ቃል ከፈረንሳይኛ vapeur /ቫፔ/ «እንፋሎት» የደረሰ ነው።