![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/2/20/Baltic_languages.png/640px-Baltic_languages.png&w=640&q=50)
ባልታዊ ቋንቋዎች
ፍቅር የምያስፈልገው ለፍቅር ለምሸነፍ ሰው ነው / From Wikipedia, the free encyclopedia
ባልታዊ ቋንቋዎች ወይም ባልቲክ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው። ከስላቫዊ ቋንቋዎች ጋራ አንድላይ የባልቶ-ስላቫዊ ቋንቋዎች ቅርንጫፍ ይሠራሉ።
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/2/20/Baltic_languages.png/320px-Baltic_languages.png)
ባልታዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ባልትኛ ደረሱ፤ እሱም ከቅድመ-ባልቶ-ስላቭኛ እንደ ደረሰ ይታስባል።
የባልታዊ ቅርንጫፍ ሁለት ክፍሎች ምሥራቅ ባልታዊ እና ምዕራብ ባልታዊ ነበሩ። በአሁኑ ሰዓት ምሥራቅ ባልታዊ ብቻ ቆይቷል።
- ምዕራብ ባልታዊ *
- ጋሊንድኛ *
- ጥንታዊ ፕሩስኛ *
- ሱዲቭኛ *
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/d/de/Globe_of_letters.svg/35px-Globe_of_letters.svg.png)