ቢላል
From Wikipedia, the free encyclopedia
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ያ አላህ አንተ ካሳወቅከን በስተቀር እውቀት የለንምና ጠቃሚ እውቀትን ትሰጠን ዘንድ እንማጸንሀለን ::አሜን
Quick Facts ቢላል ኢብን ረባህ بلال بن رباح, ሃበሻዉ ሙአዚን Frameless (16ተኛዉ ክፍለ ዘመን, ከቱርክ), የሚገልጸዉ ቢላል ከአባ ላይ ሁኖ አዛን እያደረገ ወይንም ለስግደት እየተጣራ. ...
ቢላል ኢብን ረባህ بلال بن رباح | |
---|---|
ሃበሻዉ ሙአዚን (16ተኛዉ ክፍለ ዘመን, ከቱርክ), የሚገልጸዉ ቢላል ከአባ ላይ ሁኖ አዛን እያደረገ ወይንም ለስግደት እየተጣራ. | |
የትውልድ ቀን | 580/3/5 AD |
የትውልድ ቦታ | መካ,ሀጃዝ ከተማ(Mecca, Hejaz) |
Ethnicity | አፍሮ-አረብ (Afro-Arab) የሀበሻ ልጅ ሀበሻ |
የሚታወቅበት | Being a loyal companion of Muhammad and የመጀመርያ አዛን አድራጊ[1][2] |
ስራ | Secretary of Treasure of The Islamic State of Medina |
Died | 640/3/2 AD |
አባት | ራባህ (Rabah) |
እናት | ሀማም (Hamamah) |
ሚስት | ሂንድ (Hind) |
ሀይማኖት | ኢስላም(Islam) |
Close