![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/7/7d/Candleburning.jpg/640px-Candleburning.jpg&w=640&q=50)
ሻማ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሻማ ደረቅ ነዳጅ (ሰም) እና በውስጡ የተሸፈነ ቀጭን ገመድ (ክር) ያለው የብርሃን እና የሙቀት አመንጪ ነው። በአሁኑ ጊዜ አብዛሃኛዎቹ የሻማ ዓይነቶች የሚሠሩት ከፓራፊን ሲሆን በተጨማሪም ከንብ ሰም የሚሰሩም አሉ።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/7/7d/Candleburning.jpg/640px-Candleburning.jpg)
ከሞራ የተሠሩ ሻማዎች በሮሜ ከ500 ዓክልበ.፣ በቻይናም ከ200 ዓክልበ. ጀምሮ ይታወቁ ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |