ስሜን አፍሪካFrom Wikipedia, the free encyclopedia ስሜን አፍሪካ በአፍሪካ ስሜን ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ ፯ አገራት ይጥቅልላል እነርሱም አልጄሪያ፣ ግብጽ፣ ሊብያ፣ ሞሮኮ፣ ሱዳን፣ ቱኒዚያና ምዕራባዊ ሣህራ ናቸው። ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! ጨለማ አረንጓዴ፦ ስሜን አፍሪካ አገራት በተባባሪ መንግሥታት ዘንድ፤ ክፍት አረንጓዴ፦ በመልክዓምድር ረገድ ስሜን አፍሪካ ሊቆጠሩ የሚችሉ አገራት 11
ስሜን አፍሪካ በአፍሪካ ስሜን ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ ፯ አገራት ይጥቅልላል እነርሱም አልጄሪያ፣ ግብጽ፣ ሊብያ፣ ሞሮኮ፣ ሱዳን፣ ቱኒዚያና ምዕራባዊ ሣህራ ናቸው። ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! ጨለማ አረንጓዴ፦ ስሜን አፍሪካ አገራት በተባባሪ መንግሥታት ዘንድ፤ ክፍት አረንጓዴ፦ በመልክዓምድር ረገድ ስሜን አፍሪካ ሊቆጠሩ የሚችሉ አገራት 11