ርብ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ርብ ወንዝ ከጉና ተራራ ስር የሚፈልቅ ሲሆን በከምከም ወረዳ አድርጎ ወደ ጣና ሐይቅ የሚደባለቅ ወንዝ ነው። ቀለሙም በጣም የጠቆረ ሲሆን ያካባቢውን አፈር በመሸርሽር ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል። «ርብ» የሚለው ቃል ትርጉሙ «መቀመጫ» ማለት ነው። አጼ ፋሲለደስ ካሰራቸው ሰባቱ ድልድዮች አንዱ የሚገኘው በዚህ ወንዝ ላይ ሲሆን በጎንደር ከተማና በደብረ ታቦር መካከል የነበረውን ጉዞ ሊያዋልል ችሎአል።[1]
- የርብ ፏፏቴ፣ 1869
- ርብ ወንዝ 1878
- ርብ ወንዝ 1884 [2]