ራቬና
From Wikipedia, the free encyclopedia
ራቬና (ጣልያንኛ፦ Ravenna) የጣልያን ከተማ ነው።
በአንድ አፈ ታሪክ ዘንድ ራቬና የተመሠረተው በያፌት ልጅ ቶቤል ነበረ። ቶቤል በመርከብ ደርሶ ሠርፈረኞችን በዚያ እንደ ተወ፣ ከዚያም የቶቤል ልጅ ሱብረስ ሌላ ከተማ በሚላኖ እንደ ሠራ በድሮ ጸሓፍት ተተርኳል።
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)