ሦስት በተራ አቆጣጠር ከሁለት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፫ኛው ፊደል ጋማ (በትልቁ «Γ») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

ከሕንዳዊ ላሳናት 3 ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «3» የደረሱ ለውጦች።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 3ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«ሦስት» ምልክት «III» (ወይም «iij») ነበር።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.