![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/c/c9/MGIMO_Main_Panorama.jpg/640px-MGIMO_Main_Panorama.jpg&w=640&q=50)
ምጊሞ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ምጊሞ በሞስኮ ውስጥ የሚገኝ መንግስታዊ የአለም አቀፍ ግንኙነት ዩኒቨርሲቲ ነው። ይህ ዩኒቨርሲቲ የሚያዘጋጀው በ54 ቋንቋዎች ዲፕሎማቶች ነው። በነዚህ ቋንቋዎች መካከል አማርኛ ይማራል። እንደተለመደው በየቋንቋ ቡድን ስድስት ሰዎች ይማራሉ።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/b/b7/Emoji_u1f4da.svg/35px-Emoji_u1f4da.svg.png)
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/c/c9/MGIMO_Main_Panorama.jpg/640px-MGIMO_Main_Panorama.jpg)
ምጊሞ በሞስኮ ውስጥ የሚገኝ መንግስታዊ የአለም አቀፍ ግንኙነት ዩኒቨርሲቲ ነው። ይህ ዩኒቨርሲቲ የሚያዘጋጀው በ54 ቋንቋዎች ዲፕሎማቶች ነው። በነዚህ ቋንቋዎች መካከል አማርኛ ይማራል። እንደተለመደው በየቋንቋ ቡድን ስድስት ሰዎች ይማራሉ።