ምሥራቅ ጀርመን
የቀድሞ አውሮፓዊት አገር / From Wikipedia, the free encyclopedia
ምሥራቅ ጀርመን ከ1942 ዓም እስከ 1983 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ አገር ነበር። በ1983 ዓም የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ በተከሠተበት ወቅት፣ ከምዕራብ ጀርመን ጋራ ዘመናዊው አገር ጀርመን ተፈጠረ። ምስራቅ ጀርመን የምትመራው በጀርመን የሶሻሊስት አንድነት ፓርቲ ነበር።
Quick Facts የጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ...
የጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ዶይችላንድሊድ Deutschlandlied |
||||||
ዋና ከተማ | በርሊን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ጀርመንኛ | |||||
መንግሥት ዋና ጸሐፊ |
ኮሙቪክ_ስቴት ዊልሄልም ፒክ እና ኦቶ ግሮተዎል (1946-50) ዎልተር ኡልብሪክት (1950-1969) ኤሪክ ሆኔከር (1969-1983) |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
316,538 km2 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ1983 እ.ኤ.አ. ግምት |
32,967,000 |
|||||
ገንዘብ | የምስራቅ ጀርመን ማርክ (M) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +37 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .dd |
Close