ማሽንFrom Wikipedia, the free encyclopedia ማሽን፡ አቅምን በመጠቀም ተግባር የሚከውን መሳሪያ ነው። ሁለት ጥርሶች ቀላል ማሽን ደግሞ በተራው የጉልበትን አቅጣጫ ወይም መጠን የሚቀይር እቃ ማለትነው። ኢንጅን የማሽን አይነት ሲሆን፣ ሙቀትን ወይም ሌላ አይነት አቅሞችን ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ብዙ ጊዜ ኢንጅኖች የበላይ ማሽኖች አካል ሁነው ይታያሉ፣ ለምሳሌ ተቀጣጣይ ኢንጅን የመኪና አካል እንደሆነ።
ማሽን፡ አቅምን በመጠቀም ተግባር የሚከውን መሳሪያ ነው። ሁለት ጥርሶች ቀላል ማሽን ደግሞ በተራው የጉልበትን አቅጣጫ ወይም መጠን የሚቀይር እቃ ማለትነው። ኢንጅን የማሽን አይነት ሲሆን፣ ሙቀትን ወይም ሌላ አይነት አቅሞችን ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ብዙ ጊዜ ኢንጅኖች የበላይ ማሽኖች አካል ሁነው ይታያሉ፣ ለምሳሌ ተቀጣጣይ ኢንጅን የመኪና አካል እንደሆነ።