From Wikipedia, the free encyclopedia
ማርቭል ስቱዲዮስ (Marvel Studios LLC) የአሜሪካ ፊልም ስቱዲዮ ሲሆን ወላጅ ድርጅቱ ዋልት ዲዝኒ ኩባንያ ነው።
ከማርቭል ኢንተርቴይንመንት ግሩፕስ (MEG) በመቀጠል ቶይቢዝ በወርሃ ታህሳስ፣ 1986 ከአቪ አራድ ጋር በመሆን ማርቭል ፊልሞችን ፈጥረዋል።
ከማርቭል ፊልሞች ወደ አዲስ አለም አኒሜሽን (New World Animation) ከዛም ወደ ማርቭል ፊልሞች አኒሜሽን አደገ።
በነሀሴ፣ 1989 ማርቭል ስቱዲዮስ ማርቭል ፊልሞችንና ኒው ወርልድ ኮሚዩኒኬሽንስ ግሩፕን አጠቃሎ መስራት ጀመረ። በ1990 ማርቭል ስቱዲዮስ ማርቭል ካራክተሮች ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራ ነበር።
አመታት | ፊልም(ዎች) |
---|---|
1998 | ብላክ ፓንተር አይረን ማን |
1999 | ቶር ብላክ ዊዶው ሀልክ |
2005 | ብሌድ ዴርዴቭል |
2006 | ጎስት ራይደር ዘ ፐኒሸር ሉክ ኬጅ |
2007 | ናሞር |
2009 | ኤጎ፣ ዘሊቪንግ ፕላኔት |
2012 | ፋንታስቲክ ፎር ኤክስ ሜን ዲድ ፑል |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.