![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/b/bd/Common_duiker_kenya.jpg/640px-Common_duiker_kenya.jpg&w=640&q=50)
ሚዳቋ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሚዳቋ በሳይንሳዊ ስሙ Sylvicapra grimmia የሚባል የእንስሳ አይነት ነው። ይህ እንስሳ በአፍሪካ አገራት የሚገኝ ሲሆን በኢትዮጵያ ስጋው እንደምግብነት አልፎ አልፎ ይጠቅማል። በተለይ ለአሮስቶ።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/b/bd/Common_duiker_kenya.jpg/640px-Common_duiker_kenya.jpg)
ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ የሚገኘው ቆርኬ ሚዳቋ ወይም ኢምፓላ (Aepyceros melampus) ሌላ ዝርያ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |