ሙገር ሲሚንቶ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሙገር ሲሚንቶ በኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን መቀመጫው ወንጂ ስታዲየም ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts
ሙሉ ስም | ሙገር ሲሚንቶ |
ምሥረታ | 1986 እ.ኤ.አ. |
ስታዲየም | ወንጂ ስታዲየም |
ሊቀመንበር | ገረመው ከበደ |
ሊግ | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ |
ድረ ገጽ |
Close