መከላከያ የእግር ኳስ ክለብ
From Wikipedia, the free encyclopedia
መከላከያ የእግር ኳስ ክለብ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን መቀመጫው አዲስ አበባ ስታዲየም ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts
ሙሉ ስም | መከላከያ የእግር ኳስ ክለብ |
ምሥረታ | 1998 እ.ኤ.አ. |
ስታዲየም | አዲስ አበባ ስታዲየም |
ሊቀመንበር | አማኑኤል ፋንታሁን |
ሊግ | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ |
ድረ ገጽ |
Close