From Wikipedia, the free encyclopedia
መብት በአንግሊዝኛው ኮፒራይት (Copyright) ትርጕም የግዕዝ ፊደል ፀሓፊዎች እንዲጠቀሙበት የተፈጠረ የግዕዝ ምልክት ነው። መልኩ ትንሽ "መ" ሆኖ በሙሉ ክብ የተከተበ ነው። ምልክቱ ለሁሉም የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚ ቋንቋዎች ሊያገለግል ይችላል። ግኝቱ የዶ/ር ኣበራ ሞላ ሲሆን ደራስያን ለብዙ ዓመታት ተጠቅመውበታል። የቀለሙም ቅርጽ እ.ኤ.ኣ. 2008 ለዩናይትድ እስቴትስ መንግሥት የቀረበው የባለቤትነት ማመልከቻቸው ውስጥ ቀርቧል።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.