መስከረም ፳፭ ቀን:... ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፯፻፹፮ ዓ.ም. በፈረንሳይ አብዮት፣ ክርስትና የመንግሥታዊ ሐይማኖትነቱ ተሰረዘ። መንግሥትና ሐይማኖት የተለያዩ መሆናቸው ተደነገገ። ፲፱፻፵፬ ዓ.ም. ቦብ ጌልዶፍ (ሮበርት ፍረደሪክ ዜኖን ጌልዶፍ(Robert Frederick Zenon Geldof)) የተባለው የአየርላንድ ዜጋ ተወለደ። ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የደቡብ አፍሪካ ነጮች አገሪቱን ሪፑብሊክ ለማድረግ ምርጫ አካሄዱ። More information የኢትዮጵያ ወራት ... የኢትዮጵያ ወራት መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ CloseLoading related searches...Wikiwand - on Seamless Wikipedia browsing. On steroids.Remove ads