From Wikipedia, the free encyclopedia
መርሰኸምሬ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት ከ1656 እስከ 1653 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
መርሰኸምሬ | |
---|---|
«መርሰኸምሬ ነፈርሆተፕ» የሚል አንዱ ሐውልት | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1656-1653 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | ሰዋጅተው |
ተከታይ | ሰውጅካሬ ሆሪ |
ሥርወ-መንግሥት | 13ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ስሙ መርሰኸምሬ የታወቀው ከሦስት ምንጮች ነው፦
ብዙ ሊቃውንት እንደሚሉ፣ ሁላቸው አንድ ነውና የመርሰኸምሬ ሌሎች ስሞች ኢነድና ነፈርሆተፕ ናቸው። አንዳንድ መምህር ግን «መርሰኸምሬ ኢነድ»ና «መርሰኸምሬ ነፈርሆተፕ» ልዩ ልዩ ፈርዖኖች ነበሩ ብለው ያምናሉ።
በዚሁ ዘመን የሥርወ መንግሥቱ ሥልጣን ከጤቤስ ከተማ በጣም እንዳልራቀ፣ ሂክሶስም ወገኖች በስሜን እንደ ገዙ ይታስባል።
ቀዳሚው ሰዋጅተው |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1656-1653 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ሰውጅካሬ ሆሪ |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.