ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ
አሸባሪ ነው / From Wikipedia, the free encyclopedia
ስም: ሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ
ምህፃረ ቃል: ህውሀት
የተመሰረተበት ቀን: በ1975 እኤአ
ርዕዮተ አለም: ፌድራሊዝም፣ ዲሞክራሲ፣ ኢትዮጵያዊነት
ሊቀመንበር: ዶክተር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል
ሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ (ህውሃት) ወይም (TPLF) ማለት የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ፓርቲ ነው። ግንባሩም የደርግ መንግስት ለመገርሰስ ሲባል በ1975 እኤእ ስብስብ የተመሰረተ ነው።