From Wikipedia, the free encyclopedia
ሉድቪግ ቪትገንስታይን (ኤፕሪል 26፣ 1889 እ.ኤ.አ. – ኤፕሪል 29፣ 1951 እ.ኤ.አ.) የኦስትሪያ (ንምሳ) ፈላስፋ ነበር። ቪትገንስታይን ትኩረት ሰጥቶ ይተፈስላስፈው ስለ ሥነ አምክንዮ፣ የሒሳብ መሰረት፣ ሥነ አዕምሮ እና ቋንቋ ነበር። .[1] ስልሆንም ቪትገንስታይን ከ20ኛው ክፍለዘመን ዋና ፈላስፋዎች ተርታ ይመደባል።
ቪትገንስታይን ከመሞቱ በፊት ያሳተመው መጽሀፍ አንድ ብቻ ሲሆን እርሱም Tractatus Logico-Philosophicus የሚሰኘው ነው። ሁለተኛው መጽሐፉ Philosophical Investigations ከአረፈ በኋላ ነበር ለህትመት የበቅው።[2] ሁለቱም መጽሐፎች የትንታኔ ፍልስፍና ዋና መጽሐፍት ተደርገው ይወሰዳሉ።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.