![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/5/57/Lucas_Thwala.jpg/640px-Lucas_Thwala.jpg&w=640&q=50)
ሉካስ ትዋላ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሉካስ ቦንጋኔ ትዋላ (ጥቅምት ፱ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኦርላንዶ ፓይሬትስ እና ለደቡብ አፍሪካ በተከላካይነት ይጫወታል።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/3/34/Sports_and_games.png/40px-Sports_and_games.png)
Quick Facts ሉካስ ትዋላ ...
ሉካስ ትዋላ |
|||
---|---|---|---|
![]() |
|||
ሙሉ ስም | ሉካስ ቦንጋኔ ትዋላ | ||
የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፱ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ኔልስፕሩዊት፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
ቁመት | 171 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
ሴንትስ | |||
ኦርላንዶ ፓይሬትስ | |||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ከ2004 እ.ኤ.አ. | ኦርላንዶ ፓይሬትስ | 88 | (12) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2005 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 23 | (1) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close