አቲካ
From Wikipedia, the free encyclopedia
አቲካ የግሪክ አገር ታሪካዊ ክፍል ነው። በአቲካ ውስጥ አቴና፣ ኤሌውሲስና ሌሎች ከተሞች ይገኛሉ። እያንዳንዱ ከተማ የራሱ መንግሥት ነበረው እንጂ አቲካ የተባበረው መንግስት አልነበረም። ጎረቤቶቹ ሜጋራ፣ ቦዮቲያ፣ እና ኤውቦያ ደሴት ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |