ስልክFrom Wikipedia, the free encyclopedia ስልክ ወይም ቴሌፎን (የግሪክ ቃል ከሆኑት τῆλε - ቴሌ፣ [ሩቅ ማለት ሲሆን] እና φωνή - ፎኔ፣ [ድምፅ ማለት ሲሆን] የመጣ ቃል ነው።) የመግባቢያ መሳሪያ ሲሆን ድምፅን (በዋናነት የሰዎችን) የመቀበል እና የማስተላለፍ ተግባር ያከናውናል። ይህ መሳሪያ በረዥም ርቀት ያሉ ሁለት ሰዎችን በድምፅ እንዲገናኙ ያስችላል። የ1970ዎቹ ባለ መንኪያ ቁጥሮች ስልክ
ስልክ ወይም ቴሌፎን (የግሪክ ቃል ከሆኑት τῆλε - ቴሌ፣ [ሩቅ ማለት ሲሆን] እና φωνή - ፎኔ፣ [ድምፅ ማለት ሲሆን] የመጣ ቃል ነው።) የመግባቢያ መሳሪያ ሲሆን ድምፅን (በዋናነት የሰዎችን) የመቀበል እና የማስተላለፍ ተግባር ያከናውናል። ይህ መሳሪያ በረዥም ርቀት ያሉ ሁለት ሰዎችን በድምፅ እንዲገናኙ ያስችላል። የ1970ዎቹ ባለ መንኪያ ቁጥሮች ስልክ